ኮሮናቫይረስን በቀላሉ ለመረዳትና እራሳችንን ለመጠበቅ

ኮሮናቫይረስ ከሌሎች ቫይረሶች በምን ይለያል? በርካታ የቫይረስ አይነቶች አሉ፤ ኮሮናቫይረስ ግን ከእነዚህ ቫይረሶች የሚለይባቸው የራሱ ምልክቶች አሉት። ምልክቶቹና አጠቃላይ የቫይረሱ ባሕሪን ይህ ቪዲዮ ያብራራል።