ኮሮናቫይረስ፡ የበዓል ገበያዎች በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች

የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች ሞቅ ብሏል፤ ጥንቃቄውስ? ከ90 በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የተገኙባት ኢትዮጵያ ነዋሪዎች ምን ያህል ጥንቃቄ እያደረጉ ነው? በርግጥ ቢቢሲ በቃኛቸው ገበያዎች አፍን ሞልቶ የሚያስነግር ጥንቃቄ አላየንም።

በገበያው በስፋት እንደሚስተዋለው አፋቸውን የሸፈኑ ተገበያዮችም ሆነ ሻጮች አልነበሩም
የምስሉ መግለጫ,

በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካበቢ በስፋት እንዳስተዋልው አፋቸውን የሸፈኑ ተገበያዮችም ሆነ ሻጮች በብዛት አልነበሩም

የምስሉ መግለጫ,

ለበዓሉ ገበያ ከቀረቡት መካከል የኮባ ቅጠል እና ኩበት ይገኝበታል

የምስሉ መግለጫ,

በአዲስ አበባ ለበዓል ወደ ገበያ ከመጡት መካከል በሻርፓቸው አፋቸውን የሸፈኑ ነበሩበት

የምስሉ መግለጫ,

በጃንሜዳ አካባቢ ዶሮ ለመግዛት ከነጋዴ ጋር የሚነጋገሩ ወይዘሮ

የምስሉ መግለጫ,

በገበያ ውስጥ ጓንት ያጠለቁ ተገበያዮችን ተመልክተናል

የምስሉ መግለጫ,

ለፋሲካ በዓል ደመቅ ከሚሉት የገበያ ስፍራዎች መካከል አንዱ የዶሮ ተራ ነው

የምስሉ መግለጫ,

በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኝ የገበያ ስፍራ የበዓል ገበያ ደመቅ ብሎ ይታያል

የምስሉ መግለጫ,

የፋሲካ በዓልን ከሚያደምቁት ነገሮች መካከል የቄጤማ ጉዝጓዝ አንዱ ነው

የምስሉ መግለጫ,

በሲኤምሲ አካባቢ የበግ ገበያ በርከት ያሉ በጎች ለገበያ ቀርበዋል

የምስሉ መግለጫ,

ለበዓል ገበያ የቀረበ ዶሮ

የምስሉ መግለጫ,

በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኝ የገበያ ስፍራ የበዓል ገበያ ደመቅ ብሎ ይታያል

የምስሉ መግለጫ,

በአዲስ አበባ አፋቸውንና አፍንጫቸውን የሸፈኑ የበዓል ገበያተኞች ሸማምተው ሲመለሱ

የምስሉ መግለጫ,

ይህ ሰሜን ሸዋ ገብረ ጉራቻ ከተማ ያለ ገበያ ነው። በገበያ ቦታ ላይ ሸማች እና ሻጭ ርቀታቸውን ለመጠበቅ ጥረዋል

የምስሉ መግለጫ,

ይህ ሰሜን ሸዋ ገብረ ጉራቻ ከተማ ያለ ገበያ ነው። በገበያ ቦታ ላይ ሸማች እና ሻጭ ርቀታቸውን ለመጠበቅ ጥረዋል

የምስሉ መግለጫ,

ይህ ሰሜን ሸዋ ገብረ ጉራቻ ከተማ ያለ ገበያ ነው። በገበያ ቦታ ላይ ሸማች እና ሻጭ ርቀታቸውን ለመጠበቅ ጥረዋል

የምስሉ መግለጫ,

በባህር ዳር የገበያ ቦታ እንደዚህ ቀደሙ የሰው ቁጥር በብዛት ባይኖርም የበዓል ግብይቱ ግን ሞቅ ብሏል። በከተማዋ የፊት እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ያደረጉ ሰዎች ቁጥር ከፍ ቢልም በተለይ ነጋዴዎች ይህንን ሲያደርጉ ብዙም አይስተዋልም።

የምስሉ መግለጫ,

በባህር ዳር የገበያ ቦታ እንደዚህ ቀደሙ የሰው ቁጥር በብዛት ባይኖርም የበዓል ግብይቱ ግን ሞቅ ብሏል። በከተማዋ የፊት እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ያደረጉ ሰዎች ቁጥር ከፍ ቢልም በተለይ ነጋዴዎች ይህንን ሲያደርጉ ብዙም አይስተዋልም።