ቀን ላይ ሃኪም፤ ምሽት ላይ ደግሞ ወደ ሙዚቃ ስራዎቿ የምትሄደው ዶ/ር

ቀን ላይ ሃኪም፤ ምሽት ላይ ደግሞ ወደ ሙዚቃ ስራዎቿ የምትሄደው ዶ/ር

ዶ/ር ምውምቦላ ናሚቢያዊት ድምፋዊትና ሀኪም ነች። ሌሊት ሌሊት ዘፋኝ ነች፤ ቀን ደግሞ በኮሮናቫይረስ የታመሙ ወገኖቿን ታክማለች። ህክምናውንና ድምጻዊነቷን አጣምራ በመቀጠልም አገሯ ናሚቢያን በዓለም መድረክ ለማስተዋወቅ ተስፋ አድርጋለች።