ኬንያዊቷ የስለላ ንግሥት፡ ጄን ሙጎ

ኬንያዊቷ የስለላ ንግሥት፡ ጄን ሙጎ

ኬንያ የሰላዩ ጄምስ ቦንድ አምሳያ አላት። ስሟ ጄን ይባላል። ጄን ሙጎ በኬንያ እጅግ ዝነኛ እና አወዛጋቢ የግል መርማሪ ነች። በመቶዎች የሚቆጠሩ የወንጀል ጉዳዮች መፍታቷን ትናገራለች። ሰዎች ግን የራሷን መንገድ በመከተሏ ጥያቄ ያነሱባላታል። ሙሉው የኬንያዊቷ የስለላ ንግሥት ታሪክ ይህንን ይመስላል።