በመንግሥታቱ ድርጅት ውስጥ ተፈጸሙ የተባሉ ወሲባዊ ጥቃቶችና ያስከተሉት ጥያቄ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ባሉ የተለያዩ ተቋማት ውስጥ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶች የቢቢሲ 'ኒውስ ናይት' ፕሮግራም ባቀረበው የምርመራ ዘገባ አማካይነት መነጋገሪያ ሆኗል።

በድርጅቱ ውስጥ ሠራተኛ ሆነው ሲሰሩ የነበሩ ሴት ሠራተኞች የሚፈጸሙ ጥቃቶች ተድበስብሰው እንደሚታለፉ እንዲሁም ይህንን ለማጋለጥ የሚናገሩትን ዝም ለመሰኘት እርምጃ እንደሚወሰድ አጋልጠዋል።

ይህ ቪዲዮ በመንግሥታቱ ድርጅት ውስጥ አጋጥመዋል ስለተባሉ ወሲባዊ ጥቃቶች ይዳስሳል።