ቢቢሲ አማርኛን ያግኙ

አስተያየትዎን በ bbcamharic@bbc.co.uk ቢልኩልን ይደርሰናል::

የተላኩልንን መልዕክቶች ሁሉ የምናነብ ቢሆንም ለሁሉም ምላሽ እንሰጣለን ብለን ማረጋገጫ መስጠት አንችልም:: ለፃፉልን መልዕክት ምላሽ ልንሰጥ ወይም ተጨማሪ ማብራሪያ ልንጠይቅ እንችላለን::

ቅሬታዎን ለመላክ የሚፈልጉ ከሆነ: እባክዎን የቅሬታ መቀበያ ገፃችንን ይጠቀሙ complaints page

የሚቀርቡ ቅሬታዎችንና የታዳሚዎችን ተሳትፎ በአግባቡ ለመያዝ እንዲሁም በሚሰጡን አስተያየቶች ላይ ሪፖርት ለማዘጋጀት ያግዘን ዘንድ ከእርስዎ የምናገኘውን ግላዊ መረጃ በቢቢሲና እምነት በምንጥልባቸው አገልግሎት ሰጪዎች አማካይነት እንዲጠናቀሩ እናደርጋለን።

ቢቢሲና አገልግሎት የሚሰጡን ተቋማት የእርስዎን መረጃ በድርጅታችን የመረጃ አያያዝ ፖሊሲና በመረጃ ጥበቃ ሕግ መሠረት በተገቢው ሁኔታ እንዲያዙ ያደርጋሉ። ቢቢሲም ከእርስዎ የሚያገኘውን መረጃ ለመገናኛ ብዙሃን ሥራው ተስማሚ በሆነ መንገድ የታዳሚዎችን አስተያየቶችና ቅሬታዎችን ለማስተናገድና ምላሽ ለመስጠት በተገቢው ሁኔታ ያጠናቅራል።

ቢቢሲ ከእርስዎ ያገኘውን መረጃ በምን መልኩ እንደሚይዝ የበለጠ ለመረዳት (በእንግሊዝኛ የተጻፈውን) Privacy and Cookies Policy የሚለውን ክፍል ይመልከቱ።

ግላዊ መረጃዎን በተመለከተ በቢቢሲ አያያዝ ላይ ቅሬታ አቅርበው ባገኙት ምላሽ ካልረኩ፤ ለመረጃ ኮሚሽነር ጽህፈት ቤት ቅሬታዎን ማቅረብ ይችላሉ።