አዕምሮዎን ያዳብሩ - እንቆቅልሽ 9

ዛሬም በእንቆቅልሽ ልንፈትንዎ ነው፤ ተዘጋጅተዋል?

ይጀምሩ!

አዕምሮዎን ያለማምዱ

እንቆቅልሽ 9

ከሰንደቅ ዓላማቸው አንፃር የሚከተሉት ሃገራት ቁጥር ተሰጥቷቸዋል

1 = ቪዬትናም

2 = ፓናማ

3 = ብሩንዲ

4 = ኒው ዚላንድ

5 = ቻይና

6 = ማን ናት?

መልሱን ለማግኘት ከታች ይመልከቱ

መል

ስድስተኛዋ አገር አውስትራሊያ ናት። አገራቱ በሰንደቅ ዓላማቸው ላይ ባለው ኮከብ ብዛት ነው በየተራ የተቀመጡት።

በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ