አዕምሮዎን ያዳብሩ - እንቆቅልሽ 11

ዛሬውን እንቆቅልሽ ይሞክሩ

እንቆቅልሹ ይኸው

አውቶብስ

እንቆቅልሽ 11

ይህ አውቶብስ ወደ ፊት እየሄደ ነው ብለን እናስብ። ታዲያ አውቶብሱ ወደ የትኛው አቅጣጫ ነው እየተጓዘ ያለው? ወደ ግራ ወይስ ወደ ቀኝ ?

መል

አውቶብሱ ወደ ግራ ነው እየተጓዘ ያለው። የአውቶብሱ በሮች ለመልሱ ፍንጭ ይሰጣሉ።

የአውቶብሱ በሮች ምስሉ ላይ አይታዩም። መኪኖች በቀኝ መስመር በሚነዳበት ሃገር የሚኖሩ ከሆነ አውቶብሱ ወደ ግራ አቅጣጫ እየሄደ ነው ማለት ነው።