ቀሚስ ለመስፋት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?

ቀሚስ ለመስፋት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?

በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አንድን ጨርቅ ወደ ቀሚስ የሚቀይረው ላቲፍ ማዶይ እውቅና እያገኘ ነው።

ኡጋንዳዊው የፋሽን ዲዛይነር ለዚህ ፈጠራው ሽልማቶችን አግኝቷል።

ግን እንዴት ነው የሚሰራው?