አፍሪካ በዓለማችን የህዝብ ቁጥር ዕድገት ምን ያህል ድርሻ አላት?

አፍሪካ በዓለማችን የህዝብ ቁጥር ዕድገት ምን ያህል ድርሻ አላት?

በአውሮፓውያኑ 1950 በአፍሪካ የሚኖረው ህዝብ ከዓለም 9 በመቶው ብቻ ነበር፤ በ 2100 ግን 40 በመቶ እንደሚደርስ ይጠበቃል።