የሮሂንጃ ሙስሊሞች እነማን ናቸው?

የሮሂንጃ ሙስሊሞች እነማን ናቸው?

ለበርካታ ዘመናት የሮሂንጃ ሙስሊሞች በሚያንማር የሚደርስባቸውን መደፈርና ግድያ በመሸሽ ከግማሽ በላይዎቹ ወደ ባንግላዴሽ ተሰደዋል። ታሪካቸውን በራሳቸው አንደበት ይናገራሉ።