የጃፓን የባቡር ውስጥ የድመቶች ካፌን እናስተዋውቅዎ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የጃፓን የባቡር ውስጥ የድመቶች ካፌን እናስተዋውቅዎ።

በማዕከላዊ ጃፓን ኦጋኪ ግዛት የሚጓዘው ባቡር ለድመቶች የተለየ ጉዞ አዘጋጅቷል። አዘጋጆቹ እንደሚናገሩት ስለ ድመቶች አያያዝ ለማሳወቅ ሲባል ነው ዝግጅቱ የተሰናዳው።