በአዲሱ ዓመት፤ ከቢቢሲ አዲስ የአማርኛ አገልግሎት!

ቢቢሲ ትኩረቱን በዓለም አቀፍና ሃገር አቀፍ ጉዳዮች ላይ በማድረግ የተለያዩ ዘገባዎችን በአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋ ይዞላችሁ ቀርቧል።