የጡቷን ወተት የለገሰችውን እናት ይተዋወቁ

ዳንኤሌ ፓልመር ልጇን ትሩትን ከወለደች በኋላ አልባ የምታስቀምጠውን የጡቷን ወተት ለእናቶች ለመርዳት ወስናለች። ጎርፍ እና የመብራት መቆራረጥ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ እናቶች የሚያስቀምጡት የጡት ወተት ይጎዳል።