''ሌባው ግዙፍ ነበር ግን አሸነፍኩት። እያለቀሰ ነበር የሄደው።''

''ሌባው ግዙፍ ነበር ግን አሸነፍኩት። እያለቀሰ ነበር የሄደው።''

ተርስዳሊን ፒተር በቴክዋንዶ ስፖርት ሜዳሊያ የተሸለመች ናይጄሪያዊት ነች። የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል እየጣረች ትገኛለች።