አፍሪካን በፎቶ፡ ከመስከረም 8-14 /2017

ያለፈው ሳምንት የአፍሪካና የአፍሪካውያን ምርጥ ፎቶግራፎች

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት

በኢትዮጵያ ህጻናት የአዲስ ዓመት መገለጫ የሆነውን አደይ አበባ ይዘው

በናይጄሪያ ሌጎስ የጎዳና ላይ ነጋዴ የሚሸጠውን እቃ ተሸክሞ Image copyright Reuters

በናይጄሪያ ሌጎስ የጎዳና ላይ ነጋዴ የሚሸጠውን እቃ ተሸክሞ

በዲሞክራቲክ ሪፐሊክ ኮንጎ ተሳፋሪዎች በሚኒባስ ታክሲ ቆመው ሲጓዙ Image copyright Reuters

በዲሞክራቲክ ሪፐሊክ ኮንጎ ተሳፋሪዎች በሚኒባስ ታክሲ ቆመው ሲጓዙ

በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ አንዲት ተማሪ ከትምህርት ቤት ስትወጣ Image copyright Reuters

በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ አንዲት ተማሪ ከትምህርት ቤት ስትወጣ

በሌላ በኩል ደግሞ የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤና ባለቤቱ ግሬስ ሙጋቤ በሃራሬ የፓርላማ መክፈቻ ላይ ለመገኘት በሮልስሮይስ መኪና ይታያሉ። Image copyright EPA

በሌላ በኩል ደግሞ የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤና ባለቤቱ ግሬስ ሙጋቤ በሃራሬ የፓርላማ መክፈቻ ላይ ለመገኘት በሮልስሮይስ መኪና ይታያሉ።

የፕሬዝዳንት ዘብ ቡድን አባላትም ሙጋቤን ለመቀበል በተጠንቀቅ ቆመዋል። Image copyright EPA

የፕሬዝዳንት ዘብ ቡድን አባላትም ሙጋቤን ለመቀበል በተጠንቀቅ ቆመዋል።

የገንጋምፑ ፈረንሳይ-ሴንጋላዊው ተከላላይ ጆርዳን ኢኮኮ እና የሊዮኑ ሆላንዳዊው ኬኒ ቴቴ የሜዳ ላይ ትግል Image copyright AFP

የገንጋምፑ ፈረንሳይ-ሴንጋላዊው ተከላላይ ጆርዳን ኢኮኮ እና የሊዮኑ ሆላንዳዊው ኬኒ ቴቴ የሜዳ ላይ ትግል

በላይቤሪያ ሞኖሮቪያ የተቃዋሚው የነጻነት ፓርቲ ደጋፊዎች በይፋ የተጀመረውን ዘመቻ ሰውነታቸውን ነጭ በመቀባትና አረንጓዴ ዊጎችን በማጥለቅ ሲያከብሩ Image copyright AHMED JALLANZO

በላይቤሪያ ሞኖሮቪያ የተቃዋሚው የነጻነት ፓርቲ ደጋፊዎች በይፋ የተጀመረውን ዘመቻ ሰውነታቸውን ነጭ በመቀባትና አረንጓዴ ዊጎችን በማጥለቅ ሲያከብሩ

በሃራሬ ዓለማቀፍ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ የተገኘችው ታዳጊ የማላዊ ባህላዊ ሙዚቀኞችን በመገረም ስታስተውል Image copyright EPA

በሃራሬ ዓለማቀፍ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ የተገኘችው ታዳጊ የማላዊ ባህላዊ ሙዚቀኞችን በመገረም ስታስተውል

በዚሁ ፌስቲቫል ላይ ሌላኛው ተወዛዋዥ ደግሞ ሞቅ ያለ አቀባበል ገጥሞታል Image copyright EPA

በዚሁ ፌስቲቫል ላይ ሌላኛው ተወዛዋዥ ደግሞ ሞቅ ያለ አቀባበል ገጥሞታል

መሸትሸት ሲል የምግብ አብሳዩ ለአቢጃኑ አመታዊ የጥብሳ ጥብስ ፌስቲቫል መዘጋጀት ጀምሯል Image copyright AFP

መሸትሸት ሲል የምግብ አብሳዩ ለአቢጃኑ አመታዊ የጥብሳ ጥብስ ፌስቲቫል መዘጋጀት ጀምሯል

AFP, EPA, Getty Images and Reuters