የሮሂንጃ ስደተኞች ምን ይዘው መሰደድን መረጡ ?

የሮሂንጃ ስደተኞች ምን ይዘው መሰደድን መረጡ ?

በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሮሂንጃ ሙስሊሞች በጥድፊያ ጊዜ መያዝ የቻሉትን ንብረት ብቻ ይዘው ወደ ባንግላዴሽ እያቀኑ ነው፤ ምን ዓይነት እቃ መያዝ እንደቻሉና ምንስ ትተው እንደመጡ ተጠይቀው ነበር።