አዕምሮዎን ያዳብሩ - እንቆቅልሽ 4

ዛሬም በእንቆቅልሽ ልንፈትንዎ ነው፤ ተዘጋጅተዋል?

ምንም ወተት አለመደፋቱን ያረጋግጡ!

መልካም ዕድል!

ወተት Image copyright Getty Images

እንቆቅልሽ 4

አንድ ወተት ሻጭ ሁለት የወተት መያዣዎች አሉት። አንዱ ሶስት ሊትር ሲይዝ ሌላኛው አምስት ሊትር ይይዛል።

ምንም ወተት ሳያባክን እንዴት አንድ ሊትር ሊሰፍር ይችላል?

መልሱን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ

መል

ወተት ሻጩ ባለሶስት ሊትሩን መያዣ ይሞላና ወደ ባለአምስት ሊትሩን መያዣ ይገለብጠዋል። አሁንም ባለሶስት ሊትሩን መያዣ ይሞላና ባለአምስት ሊትሩን መያዣ ሲሞላው በባለሶስት ሊትሩ መያዣ ውስጥ የሚቀረው ወተት በትክክል አንድ ሊትር ይሆናል።

በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ