የዓለማችን የመጀመሪያው የፈገግታ ምልክት በዚህ ሳምንት 35 ዓመት ሆነው

የዓለማችን የመጀመሪያው የፈገግታ ምልክት በዚህ ሳምንት 35 ዓመት ሆነው

የዓለማችን የመጀመሪያው የፈገግታ ምልክት 35 ዓመት ሆነው። ከዚህ ፈጠራ በስተጀርባ ያለውን የኮምፕዩተር ሳይንቲስት ስኮት ፋልማንን ይተዋወቁ።