የኬንያ ዳኞችን አለባበስ የቀየረች ኢትዮጵያዊት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የኬንያ ዳኞችን አለባበስ የቀየረች ኢትዮጵያዊት

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ከነጻነት በኋላ ራሳቸውን የሚወክል ካባ መልበስ የጀመሩት በኢትዮጵያዊቷ ኮከብ በተሰራላቸው ልብስ ነው። ምስሎች ከቢቢሲ ጌቲ ኢሜጅስና ኮኪ ዲዛይንስ የተገኙ ናቸው።