የብዙዎች ደስታ ወደ ሃዘን የተቀየረበት ቅፅበት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የብዙዎች ደስታ ወደ ሃዘን የተቀየረበት ቅፅበት

የዛሬ ዓመት የኢሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቢሾፍቱ ካቀኑት መካከል ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ነፍሰ-ጡሯ ሲፈንም አንዷ ነበረች። የተፈጠረውን ''...የህይወቴ አቅጣጫ እዚህ ቦታ ላይ ተቀየረ። ይህ ስፍራ ዓይኔን ያጣሁበት ቦታ ነው'' በማለት ባለቤቷ ሙሉውን ክስተት ነግሮናል።