አፍሪካን በምስሎች፡ ከመስከረም 22 - 28 /2010 ዓም

በዚህ ሳምንት ከአፍሪካና በአለም ዙሪያ ከሚኖሩ አፍሪካዊያን የተሰባሰቡ ምርጥ ፎቶግራፎች።

በአዲስ አበባ በነበረው የደመራ ሥነ-ሥርዓት ላይ ዘማሪያን ዝማሬ ሲያቀርቡ። Image copyright Reuters

በአዲስ አበባ በነበረው የደመራ ሥነ-ሥርዓት ላይ ዘማሪያን ዝማሬ ሲያቀርቡ።

ማክሰኞ ዕለት በነበረው የደመራ በዓል ላይ የታደመው ባለቱሩምባ ታዳጊ። Image copyright Reuters

ማክሰኞ ዕለት በነበረው የደመራ በዓል ላይ የታደመው ባለቱሩምባ ታዳጊ።

የመስቀል በዓል ትክክለኛው መስቀል መገኘትን ለማሰብ ይከበራል። Image copyright Reuters

የመስቀል በዓል ትክክለኛው መስቀል መገኘትን ለማሰብ ይከበራል።

ከ150 ዓመታት በፊት ጁላ ከተባለችው ጀልባ ጋር በሰመጡ ሰዎች የመቃብር ስፍራ ማክሰኞ ዕለት የተገኘች ሴኔጋላዊት። Image copyright AFP/Getty Images

ከ150 ዓመታት በፊት ጁላ ከተባለችው ጀልባ ጋር በሰመጡ ሰዎች የመቃብር ስፍራ ማክሰኞ ዕለት የተገኘች ሴኔጋላዊት።

የደቡብ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ከተማ በሆነቸው ኬፕ ታውን ውስጥ በተከፈተው የአፍሪካ ትልቁ ዘመናዊ የጥበብ ጋለሪ ውስጥ በጉብኝት ላይ። Image copyright AFP

የደቡብ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ከተማ በሆነቸው ኬፕ ታውን ውስጥ በተከፈተው የአፍሪካ ትልቁ ዘመናዊ የጥበብ ጋለሪ ውስጥ በጉብኝት ላይ።

የደቡብ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ከተማ በሆነቸው ኬፕ ታውን ውስጥ በተከፈተው የአፍሪካ ትልቁ ዘመናዊ የጥበብ ጋለሪ ውስጥ በጉብኝት ላይ። Image copyright Reuters

የደቡብ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ከተማ በሆነቸው ኬፕ ታውን ውስጥ በተከፈተው የአፍሪካ ትልቁ ዘመናዊ የጥበብ ጋለሪ ውስጥ በጉብኝት ላይ። ፓስትር ማዋሪሬ የፕሬዝዳንት ሙጋቤን መንግሥትና የሃገሪቱን ኢኮኖሚ አያያዝን በተመለከተ ትችት በመሰንዘራቸው አመፅ በመቀስቀስ ተከሰዋል።

ግመሎቻቸውን የያዙ ሴቶች የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር በዳርፉር የሚሊሻ ቡድንን ሊጎበኙ ሲመጡ አቀባበል ሲኣደርጉላቸው። Image copyright AFP/Getty Images

ግመሎቻቸውን የያዙ ሴቶች የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር በዳርፉር የሚሊሻ ቡድንን ሊጎበኙ ሲመጡ አቀባበል ሲኣደርጉላቸው።

አልበሽር ሚሊሻውን ያደራጁት አማፅያንን እንዲዋጋና ህግ አልባ ከሆነችው ሊቢያ ጋር የሚያዋስነውን ድንበር እንዲጠብቁ ነው። Image copyright AFP/Getty Images

አልበሽር ሚሊሻውን ያደራጁት አማፅያንን እንዲዋጋና ህግ አልባ ከሆነችው ሊቢያ ጋር የሚያዋስነውን ድንበር እንዲጠብቁ ነው።

ምስሎቹ ከኤአፍፒ እና ከሮይተርስ የተገኙ ናቸው።

ተያያዥ ርዕሶች