ፈታኝ የሚባለውን የቱር ደ ፍራንስ ውድድርን መጨረስ የቻለው ኢትዯጵያዊ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በተለያዩ የብስክሌት ውድድሮች የሚወዳደረው ፅጋቡ ገብረማርያም ለብዙዎች መነቃቃትን እየፈጠረ ነው።

የቱር ደ ፍራንስ ውድድሩ ተወዳዳሪ ለመሆን እያንዳንዱ ዓለም አቀፍ ቡድኖች ከያዟቸው 30 የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ጥሩ ነጥብ ያስመዘገቡ 9 ተወዳዳሪዎች ብቻ ናቸው ዕድሉን የሚያገኙት።