Police violently tackle voters
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ካታሎኒያ፡ የስፔን ፖሊስ የካታሎንያንን ሕዝበ-ውሳኔን ለማስቆም በወሰደው እርምጃ በርካቶች ተጎድተዋል

የስፔን ፖሊስ ለህዝበ ውሳኔ የወጡን መራጮች ላይ የወሰደው እርምጃ

የስፔን ዋና ከተማ በሆነችው ባርሴሎና የህዝበ-ውሳኔ ደጋፊዎችን ፖሊስ በዱላ ደብድቧል።

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተጎድተዋል።