ዓመታዊው የሥነ-ፈለክ የፎቶ ውድድር
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በዓመታዊው የሥነ-ፈለክ የፎቶ ውድድር ከ3 ሺህ በላይ ፎቶዎች ለውድድር ቀርበዋል

የዓመታዊው የሥነ-ፈለክ (አስትሮኖሚ) የፎቶ ውድድር አሸናፊ እፋ ተደርጓል። በውድድሩ ላይ ከ3 ሺህ በላይ ፎቶዎች ለውድድር ከመላው ዓለም ቀርበዋል።