ሚስት ለማግኘት የሚደረግ ትግል
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በማዳጋስካር ሚስት ለማግኘት የሚደረግ ትግል

በማዳጋስካር ተራራ መንደሮች ሚስት ማግኘት ቀላል አይደለም። የቤትሲሊኦ ወንዶች አካባቢያቸውን ሴቶች ቀለብ ለመግዛት "ሳቪካ" የተሰኘውን ከኮርማ ጋር የሚካሄድ ትግል ያከናውናሉ።

ራፋናምቢናንትሶ እጮኛ ለማግኘት መታገል ይኖርበታል። ኮርማዎች በማላጋሲ ሳቪካ ባህል መሰረት ጉዳት እንዳይደረስባቸው ጥንቃቄ ይደረግላቸዋል።