ለአንድ ድግሪ 16 ዓመታት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ታዬ የህግ ድግሪውን አጠናቆ ለመመረቅ አስራስድስት ዓመታት ፈጅቶበታል።

አንድ ድግሪ ለመጨረስ ቢያንስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ሶስት፣ አራት ወይስ ከዛ በላይ ዓመታት . . . ይህ ኢትዮጵያዊ ግን ድግሪውን ለማግኘት ድፍን አስራ ስድስት ፈጅቶብታል።