አፍሪካን በምስል

የዚህ ሳምንት የአፍሪካና የአፍሪካውያን ምርጥ ፎቶዎች

ጥንዶች በቢሾፍቱ በተከበረው የኢሬቻ የምስጋና በዓል ላይ ሣሩን በውሃ ሲያርሱ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ጥንዶች ቢሾፍቱ በተከበረው የኢሬቻ የምስጋና በዓል ላይ ሣሩን በውሃ ሲያርሱ
ወጣቶችና አባቶች በዓሉ ወደሚከበርበት ቦታ ሲያቀኑ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ወጣቶችና አባቶች በዓሉ ወደሚከበርበት ቦታ ሲያቀኑ
የሞሮኮ ወታደረዊ ጀቶች ነጭ ጢስ ሲለቁ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ የሞሮኮ ወታደራዊ ጀቶች በካዛብላንካ በተከበረው ብሄራዊ የአየር ኃይል በዓል ላይ ትርዒት ሲያቀርቡ
በትርኢቱ አንዴት ታዳጊ እጆቿን ወደ አየር ላይ ተንሳፋፊዎች ዘርግታ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በባህር ዳርቻ በርካቶች በታደሙበት በዓል የሞሮኮ ወታደራዊ የአየር ላይ ተንሳፋፊዎችም የትርዒቱ አካል ነበሩ።
በቱኒዚያና ሊቢያ ድንበር ሰሜናዊ አቅጣጫ በእንጨት ጀልባ የተሳፈሩ ስደተኞች የጀርመን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እስኪታደጓቸው እየተጠባበቁ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በቱኒዚያና ሊቢያ ድንበር ሰሜናዊ አቅጣጫ በእንጨት ጀልባ ላይ የተሳፈሩ ስደተኞች የጀርመን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እስኪታደጓቸው እየተጠባበቁ
የኬንያ ተቃዋሚ የምርጫ ቦርድ ኃላፊዎች እንዲነሱ በሚጠይቀው የተቃውም ሰልፍ በወንጭፍ ድንጋይ ሲወረውር Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በኬንያ የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊ የምርጫ ቦርድ ኃላፊዎች እንዲነሱ በሚጠይቀው የተቃውም ሰልፍ ላይ በወንጭፍ ድንጋይ ሲወረውር
በኬንያ ናይሮቢ በሚገኘው የኪቤራ'ጎስቋላ' አካባቢ አንድ ነዋሪ ራሱን ፎቶ ሲያነሳ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ኬንያ መዲና ናይሮቢ ውስጥ በሚገኘው የኪቤራ 'ጎስቋላ' አካባቢ አንድ ነዋሪ ራሱን ፎቶ ሲያነሳ
በደቡብ አፍሪካ የግጭት አደጋ ከደረሰበት መኪና ነዋሪዎች ካሳ ቢራ ሲወስዱ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ አቅራቢያ አደጋ ከደረሰበት መኪና ነዋሪዎች ቢራ ሲወስዱ
የሱዳን ቼዝ ተጫዋቾች በብሄራዊ ውድድር ላይ ለማሸነፍ የሚያስችላቸውን መንገድ እያሰላሰሉ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ የሱዳን ቼዝ ተጫዋቾች በብሄራዊ ውድድር ላይ ለማሸነፍ የሚያስችላቸውን መንገድ እያሰላሰሉ
በማዕከላዊ ጁሃንስበርግ በሚገኘው ኤማሬኒካ ግድብ በጉም በተሸፈነው ማለዳ ቀዛፊዎች ልምምድ ሲያካሂዱ Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በማዕከላዊ ጁሃንስበርግ በሚገኘው ኤማሬኒካ ግድብ በጉም በተሸፈነው ማለዳ ቀዛፊዎች ልምምድ ሲያካሂዱ
ሞሮኮያዊቷ ተወናይት ናዲያ ካውንዳ በግብጽ 'ኤል ጎና የፊልም ፌስቲቫል' የተቀበለችውን ሽልማት ስትስም Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ሞሮኮያዊቷ ተወናይት ናዲያ ካውንዳ በግብጽ 'ኤል ጎና የፊልም ፌስቲቫል' ከተቀበለችው ሽልማት ጋር

ፎቶዎች ከኤኤፍፒ፣ ኢፒኤ እና ሮይተርስ