ሴቶችና ትምህርት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ባለፉት 10 ዓመታት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶች ትምህርት ቤት ቢገቡም ያልተማሩ ሴቶች ቁጥር አሁንም ከፍተኛ ነው።

ካልተማሩ የዓለማችን አዋቂ ሰዎች መካከል 2/3ኛዎቹ ሴቶች ናቸው። ሴቶችን እንዳይጽፉና እንዳያነቡ እየገደበ ያለው ምክንያት ምንድን ነው?