ስለ ጉግል አዲሱ ካሜራ ምን ያውቃሉ?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ጉግል የሰዎችን ፊት መለየት የሚችል ካሜራ ይፋ አድርጓል።

ጉግል የሰዎችን ፊት መለየት የሚችል ካሜራ ይፋ አድርጓል። አስደሳች ቅጽበቶችንና የታወቁ ፊቶችን በመለየት እንዲቀርፅ ተደርጎ ነው የተሰራው። ባለ 249 ዶላሩ ካሜራ መጀመሪያ ለአሜሪካ ገበያ ይቀርባል።