አካል ጉዳተኛው ድንቅ ሠዓሊ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ማርቲን ንጉጊ አካል ጉዳተኛ መሆኑ ድንቅ ሠዓሊ ከመሆን አላገደውም።

ኬንያዊው ማርቲን ንጉጊ አካል ጉዳተኛ ሆኖ ነው የተወለደው። ጉዳቱን ለመሸፈን እናቱ ትጥር እንደነበር ይገልጻል። ሆኖም የሥዕል ሙያው የሚደርስበትን መገለል እንዲያሸንፍ ብርታት ሆኖታል።