የአይኤስ ታጣቂዎች የት ደረሱ?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የኢራቅ ሠራዊትና የሺዓ ታጣቂዎች ሃዊጃን መስከረም ላይ ሲቆጣጠሩ የነበሩት አይኤስ ታጣቂዎች የት ደረሱ?

የኢራቅ ጦር ከሺዓ ተዋጊዎች ጋር በመሆን አይኤስን በሃገሪቱ ካለው ጠንካራ ይዞታ ማስለቀቅ ችሏል። ከሃዊጃ ከተማ ቡድኑ ከለቀቀ በኋላ ብዙ ሰዎች ከተማዋን ጥለው ሸሽተዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩት ደግሞ የአይ ኤስ ተዋጊዎች የነበሩ ናቸው።