በፕላስቲክ ኮዳ የህጻናትን ህይወት መታደግ ይቻላል?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ከፕላስቲክ ኮዳ የተሠራ ህጻናትን ከሣምባ ምች በሽታ የሚታደግ መሣሪያ ይፋ ሆነ

በፕላስቲክ ኮዳ የህጻናትን ህይወት መታደግ ይቻላል? በባንግላዴሽ የሚገኘው ዶ/ር መሃመድ ጆባየር ክርስቲ ለከፍተኛ ሣምባ ምች በሽታ የተጋለጡ ህጻናትን የሚረዳ መሣሪያ በአነስተኛ ዋጋ አቅርበዋል።