ፋሲል ጊዮርጊስ ስለ ጥንታዊ ቤቶች ይናገራሉ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በመዲናችን የሚገኙ ጥንታዊ ቤቶችና የነዋሪዎቻቸው ህልውና አደጋ ላይ ነው

''ጥንታዊ ቤቶቹ የተገነቡት ከእንጨትና ከጭቃ ነው። ከእድሜያቸውና ከአስራራቸው አንጻር ቤቶቹ ብዙ መሸከም አይችሉም።"