ፍልስጥኤማውያኑ ፋታህና ሐማስ ስምምነት መፍጠር ለጋዛ ምን ለውጥ ያመጣል?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የፋታህና ሐማስ ስምምነት መፍጠር ለጋዛ ምን ለውጥ ያመጣል?

ካይሮ ላይ የፍልስጥኤም ሁለቱ ቡድኖች ፋታህና ሐማስ አስርት አመታት የፈጀውን ግጭት ለማቆም ተስማምተዋል። ይሄ ሁኔታ ለጋዛ ምን ለውጥ ያመጣል?