እምቦጭ አረም በጣና ሐይቅ ላይ ምን ያህል እየተስፋፋ ነው?

እምቦጭ አረም በጣና ሐይቅ ላይ ምን ያህል እየተስፋፋ ነው?

የጣና ሐይቅ ተፋሰስ 21 ወረዳዎች እና 347 ቀበሌዎች ያዳርሳል። ሐይቁ በውስጡ 28 የዓሳ ዝርያዎች ሲይዝ ከእነዚህ መካከል ሌላ ቦታ የማይገኙ 21 የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ። ሐይቁ ላይ ካለፉት ዓመታት ጀምሮ የእምቦጭ አረም በፍጥነት እተሰራጨ ይገኛል።