''ጡቴን ይዞ መጓዝ ጀመረ''
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

‘’ግራ ጡቴ ሲቀዘቅዘኝ . . .’’

የቴሌቪዥንና የሬድዮ አቅራቢዋ አኒታ ንደሮ በናይሮቢ አውቶብስ ጾታዊ ትንኮሳ ደርሶባታል፤ እርሷ ልምዷን ስታጋራ ሌሎች ሴቶችም እንደሚከተሏት ተስፋ ታደርጋለች።