አዕምሮዎን ያዳብሩ - እንቆቅልሽ 12

የሳምንቱን እንቆቅልሽ ይሞክራሉ?

መልካም ዕድል!

በሶስት ማዕዘን ውስጥ ያሉ ቁጥሮች

እንቆቅልሽ 12

ቁትር በሌለው ሶስት መዓዘን ውስጥ ሊኖር ሚገባው ቁትር ስንት ነው?

መል

3 ነው። ስሌቱም ከጫፍ ካለው ቁጥር ላይ ከሶስት ማዕዘኑ በታች በኩል በስተግራ ያለውን ቁጥር ቀንሰን የምናገኘውን መልስ በስተቀኝ ካለው ጋር ስናባዛ ሶስት ማዕዘኑ ውስጥ ያለውን ቁጥር እናገኛለን።