የዓለማችንን አደገኛ አሳተ-ገሞራ እከታተላለሁ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የዓለማችንን አደገኛ አሳተ-ገሞራ እከታተላለሁ

የኮንጎ ተመራማሪዎች ቡድን የ2012ቱ ፍንዳታ የጎማ ከተማን ማውደሙን ተከትሎ የናይራጎንጎ እሳተ-ገሞራን በየጊዜው ይከታተላል፤ አሁን ደግሞ እንቅስቃሴው መረጋጋቱን የተረዱት ጎብኚዎችም ወደ ተራራው ጫፍ እየተመሙ ነው።