ፍራቻ ወይስ ጥበቃ? ቻየዕና በአዲስ የመልክእ መለያ ቴክኖሎጂ ሕዝቡን ይቆጣጠራል።
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የጠፉ ስዎችን ከማግኘት እስከ ወንጀል መከላከል ቻይና የመልክ መለያ ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ በማዋል ፈር ቀዳጅ ሆናለች።

ይህ ሰው ሠራሽ መልክን የሚለይ ቴክኖሎጂ ያላቸው ካሜራዎች የግል ደህንነትና የሥነ ምግባር ጥያቄዎችን አስነስቷል።