Police battle election protesters in Kenya
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ዳግም ምርጫው በከፍተኛ ጥበቃ ስር እየተካሄደ ነው

ለሁለተኛ ጊዜ ለመመረጥ የሚወዳደሩት ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ኬንያውያን ድምፅ እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል። የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት መሪ የሆኑት ራይላ ኦዲንጋ በድጋሚ ምርጫው እንደማይሳተፉ ካሳወቁ በኋላ ደጋፊዎቻቸው ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እንዳይሄዱ ጥሪ አስተላልፈዋል።