ብስክሌት ከእንጨትም ይሰራል

የኮንጎ ወጣቶች በእንጨትና በሲሚንቶ በሚሰሩ ብስክሌቶች እቃ እያጓጓዙ በቀን እስክ 10 ዶላር ገቢ ያገኛሉ።