የቢቢሲ የዓመቱ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች 5 ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

ዕጩዎች

ፒየር ኤመሪክ ኦባመያንግ፣ናቢ ኬዬታ፣ ሳዲዮ ማኔ፣ ቪክተር ሞስሰ እና ሞሃመድ ሳላህ የመጨረሻዎቹ አምስት እጩዎች ሆነዋል። የአፍሪካ እግርኳስ አድናቂዎችም ካሁኑ ሰዓት ጀምሮ ለሚፈልጉት ተጫዋች በቢቢሲ ስፖርት የአፍሪካ እግርኳስ ድረገጽ ድምጽ መስጠት ይችላሉ።

የእያንዳንዱ ተጫዋች ዝርዝር መረጃና ግለታሪክ ካስፈለግዎ ፦

ፒየር- ኤመሪክ ኦባመያንግ - ጋቦን እና ቦሪስያ ዶርትሙንድ

ናቢ ኪዬታ - ጊኒ እና ሬድ ቡል ሊፕዚግ

ሳዲዮ ማኔ - ሴኔጋል እና ሊቨርፑል

ቪክተር ሞሰስ - ናይጄሪያ እና ቼልሲ

ሞሃመድ ሳላህ - ግብጽ እና ሊቨርፑል