የመጀመሪያዋ ህንዳዊት የነጻ ትግል ተወዳዳሪ

የመጀመሪያዋ ህንዳዊት የነጻ ትግል ተወዳዳሪ

የመጀመሪያዋ ሴት ህንዳዊት የነጻ ትግል ተወዳዳሪ መሆን ምን ይመስላል? ራሷ ካቪታ ዴቪ ህልሟን ለማሳካት ቤተሰቦቿን እንዴት እንደተጋፈጠች ትነግረናለች።