የ10 ዓመቷ ታዳጊ ተማሪ ቦርሳ የመሥራት ችሎታዋን በመጠቀም ፓኪስታንን ለማጽዳትና ከሀገሯ ቆሻሻን ለማስወገድ ቆርጣ ተነስታለች።

የ10 ዓመቷ ታዳጊ ተማሪ ቦርሳ የመሥራት ችሎታዋን በመጠቀም ፓኪስታንን ለማጽዳትና ከሀገሯ ቆሻሻን ለማስወገድ ቆርጣ ተነስታለች። ዚማል ዑመር ቆሻሻ በመሰብሰብና ወደ ስጦታ ማበርከቻ ቦርሳዎች በመቀየር የሽያጩንም ትርፍ ለተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች ትሰጣለች።