መዶሻና ማጭዱ ምን ትርጉም አላቸው?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

መዶሻና ማጭዱ ምን ትርጉም አላቸው?

መዶሻና ማጭድ በጥምረት በታሪክ ውስጥ ታዋቂ ምልክት ናቸው። በ20ኛው ክፍለ-ዘመን መጨረሻስ እንዴት የሩሲያና የሶቭየት ህብረት አብዮት አርማስ እንዴት ሊሆን ቻለ? ለንደን በሚገኘው የኮርታውልድ ኢንስቲትዩት የ19ኛውና የ20ኛው ክፍለ-ዘመን የሩሲያ ጥበብ ፕሮፌሰር ናታሊያ ሙሬይ ለቢቢሲ እነዚህ ምልክቶች የሰራተኞች እንቅስቃሴ እንዲሁም የኮሚኒስት ምልክት እንዴት እንደሆኑ ይግልፃሉ።