ፒየር- ኤመሪክ ኦባመያንግ  - ጋቦን እና ቦሪስያ ዶርትሙንድ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በጀርመን ውጤታማ የሆነው ኦባመያንግ የቢቢሲ ውድድሩን በማሸነፍ የመጀመሪያው ጋቦናዊ ሊሆን ይችላል?

ረዥም ዓመት ባስቆጠረው የቡንደስ ሊጋ ታሪክ እ.አ.አ በ20016-17 የውድድር ዓመት ፒየር ኤመሪክ ኦባመያንግ 31 ጎሎችን አስቆጥሮ ኮከብ ጎል አግቢ በመሆን እስካጠናቀቀበት ዓመት ድረስ አንድም አፍሪካዊ ይህንን ታሪክ አላሳካም።