ቪክተር ሞሰስ - ናይጄሪያ እና ቼልሲ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ቪክተር ሞሰስ ከጄይ ጄይ ኦኮቻ በመቀጠል የቢቢሲን ሽልማት ያሸነፈ ናይጄሪያዊ ይሆናል?

ቪክተር በዚህ የውድድር ዓመት ሶስት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ብቻ ነው ያደረገው። የመጀመሪያው ጨዋታ ላይ ካሜሮንን 4 ለ 0 ሲያሸንፉ ጎል ለማስቆጠር ችሏል።