ጓደኞቼን ላለመግደል ከአይኤስ ተነጠልኩኝ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ጓደኞቼን ላለመግደል ከአይኤስ ተለየሁ

በሺዎች የሚቆጠሩ ሶሪያውያን ታዳጊዎች የጦርነትና የሞት የዓይን እማኞች ሆነዋል። በህይወት ለመቆየት በሚያደርጉት ትግልም ለከፍተኛ የአዕምሮ ጤና ችግር ሊዳረጉ ይችላሉ። ለአጭር ጊዜ የአይኤስ አባል የነበረው ወጣት ስለቀድሞ ሕይወቱ ይናገራል።