ነዳጅ የልጆችን ሕይወት እየቀጠፈ ነው?

ነዳጅ የልጆችን ሕይወት እየቀጠፈ ነው?

በናይጄሪያ ነዳጅ የልጆችን ሕይወት እየቀጠፈ ነው? በዓመት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የነዳጅ ፍሳሾች ይመዘገባሉ። ከነዚህ ደግሞ ብዙዎች በእርሻ ቦታዎችና በመኖሪያ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ናቸው።